ይህ ታሪኬ በስደት ላሉ ኢትዮጵያውያን ብርታት፣ ለደራሲያን ደግሞ አርአያ ይሆናል ብዬ በማመን ። ተጨማሪ መረጃዎችን ለመስጠትና በስልክም ሆነ በኢንተርኔት ቃለ-መጠይቅ ለማድረግ ለሚፈልገኝ አካላት ሁሉ ልምድና የህይወት ተሞክሮዬን ለማጋራትዝግጁ ነመሆኔን በደስታ እገልፃለሁ። ኑ መጪዋን ኢትዮጵያ አብረን እንገንባ። more
USD $20